Sunday, May 1, 2011

An Ode to the tree man


ባማላኩ ጨክኖ
ስቅሎ ስቅሎብሎ እንዳላሰቀለ
አይ ሰው ወበከንቱ
ለመሰሉ ቢሆን
አውርደው፡ አውርደው ወጣ  ካንደበቱ፤፤

አጃኢብ ነው አጀብ የሰው ነገር
ላያወርድ ሲሰቅል ላይሰቅል ሲያወርድ
ፈጣሪው ሰቅሎ  ፍጡሩን ሲማለድ

ሊፈጸም ካልሆነ
ስቀለው አይሰቅል ውረድ አያወርድ፤፤
መጀመሪያ ነበረሚሰቅሉትን  መለየት
ወይ ደግሞ
አሳጥሮ መስቀል
ካልሆነ ካልሆነ
መስቀያውን መቁረጥ፤፤
    ኒዎርሊንስ-ሚያዝያ 2011 ..



No comments:

Post a Comment